ድርጅታችን የነገ ተስፋ የተቀናጀ የልማት ድርጅት በቡና ጠጡ የግንዛቤ መስጨበጫ ዙሪያ እየሰራ ያለውን አመርቂ ስራ የሚያሳይ ፕሮግራም እሁድ ሐምሌ 3ቀን 2014ዓ.ም በእሁድን በኢቢኤስ ስለጤናዎ በተሰኘ ፕሮግራም ላይ ስለሚቀርብ ቤተሰብ፣ ጓደኞችን፣በጎፈቃደኞችን እና ሌሎችንም በመጋበዝ እንድትመለከቱ በአክብሮት ተጋብዘዋል።

የነገ ተስፋ የተቀናጀ የልማት ድርጅት ማኔጅመንት